ኢዮብ 40:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በውኑ አዞውን በመንጠቆ ታወጣለህን? ምላሱንስ በገመድ ታስረዋለህን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 “በውኑ ዘንዶውን በመቃጥን ታወጣለህን? በአፍንጫውስ ገመድ ታስራለህን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በውኑ አዞውን በመቃጥን ታወጣለህን? ምላሱንስ በገመድ ታስረዋለህን? Ver Capítulo |