ኢዮብ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መንፈሴም በፊቴ ዐለፈ፥ ሥጋዬም፥ ጠጕሬም ተቈጣ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መንፈስ ሽው ብሎ በፊቴ ዐለፈ፤ የገላዬም ጠጕር ቆመ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መንፈስም በፊቴ አለፈ፥ የሥጋዬ ጠጉር ቆመ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የነፋስ ሽውታ በፊቴ ላይ አለፈ፤ ከድንጋጤ የተነሣ ጠጒሬ ተንጨፍርሮ ቆመ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 መንፈስም በፊቴ አለፈ፥ የሥጋዬ ጠጕር ቆመ። Ver Capítulo |