Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 39:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ቀስ​ትና ጦር በእ​ርሱ ላይ ይበ​ረ​ታሉ፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ከሚብረቀረቀው ጦርና ዐንካሴ ጋራ፣ የፍላጻው ኰረጆ ጐኑ ላይ ይንኳኳል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 በእርሱ ላይ የፍላጻ ኮረጆ፥ የሚብለጨልጭ ጦርና ሰላጢን ያንኳኳሉ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 የሚጋልቡአቸው ጦረኞች የያዙአቸው የጦር መሣሪያዎች በፀሐይ እየተብለጨለጩ እርስ በርሳቸው ሲፋጩ ይሰማል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 በእርሱ ላይ የፍላጻ ኮረጆና ብልጭልጭ የሚል ጦር ሰላጢንም ያንኳኳሉ።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 39:23
4 Referencias Cruzadas  

በሚ​ገ​ና​ኘው ፍላጻ ላይ ይስ​ቃል። ከሰ​ይ​ፍም ፊት አይ​መ​ለ​ስም።


በቍ​ጣ​ውም መሬ​ትን ያጠ​ፋል፤ የመ​ለ​ከ​ትም ድምፅ እስ​ከ​ሚ​ሰ​ማው አያ​ም​ንም።


የኃያላኑ ጋሻ ቀልቶአል፥ ጽኑዓንም ቀይ ልብስ ለብሰዋል። እርሱም በሚያዘጋጅበት ቀን ሰረገሎች እንደ እሳት ይንቦገቦጋሉ፣ የጦሩም ሶመያ ይወዛወዛል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos