ኢዮብ 39:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በሚገናኘው ፍላጻ ላይ ይስቃል። ከሰይፍም ፊት አይመለስም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ያለ አንዳች ሥጋት፣ በፍርሀት ላይ ይሥቃል፤ ሰይፍ ቢመዘዝበትም ወደ ኋላ አይልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በፍርሃት ላይ ይስቃል፥ በጭራሽ አይደነግጥም፥ ሰይፍም አያሸሸውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ፍርሀት የሚባል ነገር ከቶ አያውቁም፤ ምንም ነገር አያስደነግጣቸውም፤ ሰይፍ ቢመዘዝባቸው እንኳ ወደ ኋላ አይመለሱም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በፍርሃት ላይ ይስቃል፥ እርሱም አይደነግጥም፥ ከሰይፍም ፊት አይመለስም። Ver Capítulo |