ኢዮብ 38:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 መብረቁን ትልከዋለህን? እርሱስ ይሄዳልን? ደስታህስ ምንድን ነው ይልሃልን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 መብረቆችን መስደድ ትችላለህ? እነርሱስ፣ ‘እነሆ፤ እዚህ አለን’ ይሉሃል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 መብረቆች ሄደው፦ ‘እነሆ፥ እዚህ አለን’ ይሉህ ዘንድ፥ ልትልካቸው ትችላለህን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 መብረቅ በአንተ ትእዛዝ ይበርቃልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 መብረቆች ሄደው፦ እነሆ፥ እዚህ አለን ይሉህ ዘንድ፥ ልትልካቸው ትችላለህን? Ver Capítulo |