ኢዮብ 32:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኤልዩስም መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ “ደግሜ እናገራለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እኔም የምለው ይኖረኛል፤ የማውቀውንም እገልጣለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 አይሆንም! እኔም የበኩሌን መልስ እሰጣለሁ፤ አስተያየቴንም እገልጣለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥ Ver Capítulo |