ኢዮብ 32:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እኔ ቃል ተሞልቻለሁና፥ በውስጤም ያለ መንፈስ አስጨንቆኛልና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የምናገረው ሞልቶኛልና፤ በውስጤ ያለውም መንፈስ ገፋፍቶኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እኔ በቃላት ተሞልቻለሁና፥ በውስጤም ያለ መንፈስ አስገድዶኛልና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ብዙ የምናገረው ነገር ስላለኝ፥ ከእንግዲህ ወዲህ ዝም ማለት አልችልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እኔ ቃል ተሞልቻለሁና፥ በውስጤም ያለ መንፈስ አስገድዶኛልና። Ver Capítulo |