ኢዮብ 32:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እኔ በትዕግሥት ጠበቅሁ እንጂ አልተናገርሁም። እናንተ ዝም ብላችሁ ቆማችሁ፥ አልመለሳችሁምና።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እንግዲህ እነርሱ መልስ ስላጡ፣ ጸጥ ብለውም ስለ ቆሙ፣ በትዕግሥት ልጠብቅን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እነርሱ አልተናገሩምና፥ ቆመው ዳግመኛ አልመለሱምና እኔ በትዕግሥት እጠብቃለሁን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እነሆ! እነርሱ የሚናገሩትን አጥተው ዝም ብለው ቆመዋል፤ ታዲያ፥ እነርሱ ጸጥ ቢሉ፥ እኔም በትዕግሥት መጠባበቅ ይገባኛልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እነርሱ አልተናገሩምና፥ ቆመው ዳግመኛ አልመለሱምና እኔ በትዕግሥት እጠብቃለሁን? Ver Capítulo |