Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 30:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ለሌ​ሊት ዎፍ ወን​ድም፥ ለሰ​ጎ​ንም ባል​ን​ጀራ ሆንሁ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 የቀበሮች ወንድም፣ የጕጕቶችም ባልንጀራ ሆኛለሁ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ለቀበሮ ወንድም፥ ለሰጐንም ባልንጀራ ሆንሁ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ከሰው ተለይቼ ለቀበሮ ወንድም ለሰጎንም ባልንጀራ ሆንኩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 ለቀበሮ ወንድም፥ ለሰጐንም ባልንጀራ ሆንሁ።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 30:29
9 Referencias Cruzadas  

ሞትን፦ አንተ አባቴ ነህ አል​ሁት፤ ትሎ​ች​ንም እና​ንተ እና​ቴም ወን​ድ​ሞቼም ናችሁ አል​ኋ​ቸው።


እግ​ዝ​አ​ብ​ሔር ይቅ​ርታ አድ​ራጊ ነው፤ ለተ​በ​ደሉ ሁሉ ይፈ​ር​ዳል።


ለሙሴ መን​ገ​ዱን አሳየ፥ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆ​ችም ፈቃ​ዱን።


በከ​ተ​ማ​ዎ​ች​ዋም እሾህ፥ በቅ​ጥ​ሮ​ች​ዋም አሜ​ከላ ይበ​ቅ​ሉ​ባ​ታል፤ የአ​ጋ​ን​ንት ማደ​ሪ​ያና የሰ​ጎን ስፍራ ትሆ​ና​ለች።


እንደ ሸመላ እን​ዲሁ ጮህሁ፤ እንደ ርግ​ብም አጕ​ረ​መ​ረ​ምሁ፤


ስለዚህ ነገር ዋይ ብላ ታለቅሳለች፥ ባዶ እግርዋንና ዕራቁትዋን ሆና ትሄዳለች፥ እንደ ቀበሮ ታለቅሳለች፥ እንደ ሰጐንም ዋይ ትላለች፥


ተራሮቹንም በረሃ አደረግኋቸው፥ ርስቱንም ለምድረ በዳ ቀበሮች አሳልፌ ሰጠኋቸው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos