ኢዮብ 30:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በኀዘን አኖርኸኝ፥ ከሕይወቴም አራቅኸኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ወደ ላይ ነጥቀህ በነፋስ ፊት አበረርኸኝ፤ በዐውሎ ነፋስም ወዲያ ወዲህ ወዘወዝኸኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በነፋስ አነሣኸኝ፥ በላዩም አስጋለብከኝ፥ በዐውሎ ነፋስ አቀለጥኸኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 አንሥተህ በነፋስ ላይ አስቀመጥከኝ፥ እንዲያዞረኝም አደረግህ፤ ዐውሎ ነፋሱም ያንገዋልለኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በነፋስ አነሣኸኝ፥ በላዩም አስቀመጥኸኝ፥ በዐውሎ ነፋስ አቀለጥኸኝ። Ver Capítulo |