ኢዮብ 30:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ተጸየፉኝ፥ ከእኔም ራቁ፤ ምራቃቸውንም በፊቴ መትፋትን አልታከቱም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ይጸየፉኛል፣ ወደ እኔም አይቀርቡም፤ ያለ ምንም ይሉኝታ በፊቴ ይተፋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ተጸየፉኝ፥ ከእኔም ራቁ፥ አክታቸውንም በፊቴ መትፋትን አልተዉም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ተጸይፈውኝ ከእኔ ይርቃሉ፤ ያለ አንዳች ኀፍረት በፊቴ ምራቃቸውን ይተፋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ተጸየፉኝ፥ ከእኔም ራቁ፥ አክታቸውንም በፊቴ መትፋትን አልተዉም። Ver Capítulo |