ኢዮብ 28:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “እግዚአብሔር መንገድዋን አሳመረ፥ እርሱም ስፍራዋን ያውቃል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ወደ እርሷ የሚወስደውን መንገድ የሚረዳ፣ መኖሪያዋንም የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 “እግዚአብሔር መንገድዋን ያስተውላል፥ እርሱም ስፍራዋን ያውቃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 “ወደ ጥበብ የሚወስደውን መንገድና መኖሪያ ቦታዋንም የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እግዚአብሔር መንገድዋን ያስተውላል፥ እርሱም ስፍራዋን ያውቃል። Ver Capítulo |