ኢዮብ 28:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሞትና ሲኦል ወሬዋን በጆሮቻችን ሰማን ብለዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጥፋትና ሞት፣ ‘ወሬዋን ብቻ ሰማን’ ይላሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጥፋትና ሞት፦ ስለ እርሷ በወሬ ሰማን ብለዋል።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጥፋትና ሞት ‘ስለ እርስዋ የምናውቀው፥ በወሬ ብቻ ነው’ ይላሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ጥፋትና ሞት፦ ወሬዋን በጆሮቻችን ሰማን ብለዋል። Ver Capítulo |