ኢዮብ 28:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጥፋትና ሞት፦ ስለ እርሷ በወሬ ሰማን ብለዋል።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጥፋትና ሞት፣ ‘ወሬዋን ብቻ ሰማን’ ይላሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጥፋትና ሞት ‘ስለ እርስዋ የምናውቀው፥ በወሬ ብቻ ነው’ ይላሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሞትና ሲኦል ወሬዋን በጆሮቻችን ሰማን ብለዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ጥፋትና ሞት፦ ወሬዋን በጆሮቻችን ሰማን ብለዋል። Ver Capítulo |