ኢዮብ 21:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ለምን በከንቱ ታጽናኑኛላችሁ? በእናንተ ዘንድ ግን ዕረፍት የለኝም።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 “መልሳችሁ ከሐሰት በቀር ሌላ አይገኝበትም! ታዲያ፣ በማይረባ ነገር እንዴት ልታጽናኑኝ ትችላላችሁ?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 የምትመልሱልኝ ውስልትና ነውና በከንቱ እንዴት ታጽናኑኛላችሁ?” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 “ታዲያ፥ እናንተ ከንቱ በሆነ አነጋገር ልታጽናኑኝ ለምን ትሞክራላችሁ? የምትመልሱልኝ መልስ ሁሉ ሐሰት ነው።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 የምትመልሱልኝ ውስልትና ነውና በከንቱ እንዴት ታጽናኑኛላችሁ? Ver Capítulo |