ኢዮብ 21:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የኃጥኣን መብራት ትጠፋለች፤ መቅሠፍትም ትመጣባቸዋለች። የበቀል ቍጣም ይይዛቸዋል፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “የኀጢአተኞች መብራት የጠፋው ስንት ጊዜ ነው? የእግዚአብሔር ቍጣ መከራ የመጣባቸው፣ መቅሠፍትም የደረሰባቸው ስንት ጊዜ ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “የክፉዎች መብራት የጠፋው፥ መቅሠፍትም የመጣባቸው፥ እግዚአብሔርም በቁጣው መከራ የከፈላቸው፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “ለመሆኑ የክፉ ሰዎች መብራት ጠፍቶ ያውቃልን? መቅሠፍትስ በእነርሱ ላይ ወርዶ ያውቃልን? እግዚአብሔር በቊጣው ቀጥቶአቸው ያውቃልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 የኃጥአን መብራት የጠፋው፥ መቅሠፍትም የመጣባቸው፥ እግዚአብሔርም በቍጣው መከራ የከፈላቸው፥ Ver Capítulo |