ኢዮብ 21:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “እነሆ፥ በጎነታቸው በእጃቸው ውስጥ አለች፤ የኃጥኣንን ሥራ አይመለከትም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ይሁንና ብልጽግናቸው በእጃቸው አይደለም፤ ከኀጢአተኞች ምክር እርቃለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “እነሆ፥ ሀብታቸው በእጃቸው ውስጥ አይደለምን? የክፉዎች ምክር ከእኔ ዘንድ የራቀች ናት።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ይህንንም የሚሉት በእጃቸው ያለው ሀብት ሁሉ በራሳቸው ጥረት የተገኘ ስለሚመስላቸው ነው፤ እኔ ግን የክፉ ሰዎችን ሐሳብ አልቀበልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እነሆ፥ ሀብታቸው በእጃቸው ውስጥ አይደለምን? የኃጥአን ምክር ከእኔ ዘንድ የራቀች ናት። Ver Capítulo |