ኢዮብ 20:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቢጠብቃትም፥ ባይተዋትም፤ በጕሮሮውም መካከል ቢይዛት፥ መብሉ በአንጀቱ ውስጥ ይገላበጣል፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አውጥቶ ለመጣል እየሳሳ፣ በአፉ ውስጥ ቢያቈየው፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ቢጠብቀውም ባይተወውም፥ በጉሮሮውም ቢይዘው፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እንዳያልቅበትም በአፉ ይዞ እያላመጠ ቢያቈየውም፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ቢጠብቀውም ባይተወውም፥ በጕሮሮውም ቢይዘው፥ Ver Capítulo |