ኢዮብ 19:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አገልጋዮችን እጠራቸዋለሁ፤ እነርሱ ግን ቸል ይሉኛል፤ በአፌም እለማመጣቸዋለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አገልጋዬን ብጣራ፣ በአንደበቴም ብለምነው፣ አይመልስልኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አገልጋዬን ብጠራ አይመልስልኝም፥ በአፌም መለማመጥ አለብኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አገልጋዬን ስጠራው መልስ አይሰጠኝም እባክህ እርዳኝ ብዬ ስለምነውም እንኳ እሺ አይለኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ባሪያዬን ብጠራ፥ በአፌም ባቈላምጥ አይመልስልኝም። Ver Capítulo |