ኢዮብ 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቤተሰቦችና ሴቶች አገልጋዮች ሊያዩኝ አልፈቀዱም፤ እንደ መጻተኛም አስመሰሉኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የቤቴ እንግዶችና ሴት አገልጋዮቼ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፤ እንደ ባዕድም ተመለከቱኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንግዶቼ በቤቴ፥ ሴቶች አገልጋዮቼም እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፥ በዓይናቸውም እንደ እንግዳ ሆንሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በእንግድነት በቤቴ ተቀብዬ ያስተናገድኳቸው ሁሉ ረሱኝ፤ ገረዶቼ ሁሉ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፤ እንደ ባዕድም ተመለከቱኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ቤተ ሰቦቹና ሴቶች ባሪያዎቼ እንደ መጻተኛ ቈጠሩኝ፥ በዓይናቸውም እንደ እንግዳ ሆንሁ። Ver Capítulo |