ኢዮብ 15:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 “ልብህስ ለምን ይደፍራል? ዐይኖችህስ ለምን ይገላምጣሉ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ልብህ ለምን ይሸፍታል? ዐይንህንስ ምን ያጕረጠርጠዋል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልብህስ ለምን ወደ ሌላ ይወስድሃል? ዐይኖችህስ ለምን ይገላምጣሉ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ልብህ ለምን ወደ ሌላ ይወስድሃል? ስለምንስ በቊጣ ዐይኖችህን ታፈጣለህ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ልብህስ ለምን ይወስድሃል? ዓይኖችህስ ለምን ይገለምጣሉ? Ver Capítulo |