ሕዝቅኤል 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዚህች ከተማ ውስጥ ግዳዮቻችሁን አብዝታችኋል፤ በጎዳናዎችዋም ሙታናችሁን ሞልታችኋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በዚህች ከተማ ብዙ ሰው ገድላችኋል፤ መንገዶቿንም ሬሳ በሬሳ አድርጋችኋል።’ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዚህች ከተማ ውስጥ የገደላችኋቸውን አብዝታችኋል፥ ጎዳናዎችዋንም በተገደሉት ሞልታችኋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዚህች ከተማ ብዙ ሰው ገድላችኋል፤ መንገዶችዋንም በሬሳ ሞላችኋቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በዚህች ከተማ ውስጥ ግዳዮቻችሁንም አብዝታችኋል በጎዳናዎችዋም ግዳዮችን ሞልታችኋል። Ver Capítulo |