Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሕዝቅኤል 10:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ኪሩ​ቤ​ል​ንም አየሁ፤ ከክ​ን​ፎ​ቻ​ቸ​ውም በታች የሰው እጅ መሳይ አለ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ከኪሩቤል ክንፎች ሥር የሰው እጅ የሚመስል ይታይ ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ኪሩቤልም ከክንፎቻቸው በታች የሰው እጅ የሚመስል ታየ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 እኔም እያንዳንዱ ኪሩብ የሰው እጅ የሚመስል እጅ በየክንፎቹ ሥር ያለው መሆኑን ተመለከትኩ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 በኪሩቤልም ከክንፎቻቸው በታች የሰው እጅን መሳይ ታየ።

Ver Capítulo Copiar




ሕዝቅኤል 10:8
5 Referencias Cruzadas  

ከሱ​ራ​ፌል አንዱ ወደ እኔ ተላከ፤ በእ​ጁም ከመ​ሠ​ዊ​ያው በጕ​ጠት የወ​ሰ​ደው ፍም ነበረ።


በክ​ን​ፎ​ቻ​ቸ​ውም በታች በእ​የ​አ​ራቱ ጐድ​ና​ቸው የሰው እጅ ነበረ፤ ለአ​ራ​ቱም እን​ደ​ዚህ ያሉ ፊትና ክንፍ ነበ​ሩ​አ​ቸው።


ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ አራት አራት ፊት፥ ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም አራት አራት ክንፍ ነበ​ሩት፤ የሰ​ውም እጅ አም​ሳያ ከክ​ን​ፎ​ቻ​ቸው በታች ነበረ።


ከኪ​ሩ​ቤል መካ​ከ​ልም አንዱ ኪሩብ እጁን በኪ​ሩ​ቤል መካ​ከል ወደ አለው እሳት ዘር​ግቶ ከዚያ እሳት ወሰደ፤ የተ​ቀ​ደሰ በፍ​ታም በለ​በ​ሰው ሰው እጅ አኖ​ረው፤ እር​ሱም ይዞ ወጣ።


እኔም አየሁ፤ እነ​ሆም በኪ​ሩ​ቤል አጠ​ገብ አራት መን​ኰ​ራ​ኵ​ሮች ነበሩ፤ አንዱ መን​ኰ​ራ​ኵር በአ​ንዱ ኪሩብ፥ አንዱ መን​ኰ​ራ​ኵር በአ​ንዱ ኪሩብ አጠ​ገብ ነበረ። የመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮ​ቹም መልክ እንደ ቢረሌ ድን​ጋይ ነበረ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos