ዘፀአት 36:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለድንኳኑም በደቡብ ወገን ሃያ ሳንቆችን አደረጉ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በደቡብ በኩል ላለው የማደሪያው ድንኳን ሃያ ወጋግራዎችን አበጁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ለማደሪያው ሳንቃዎችን አደረገ፤ በደቡብ በኩል ሃያ ሳንቃዎችን አደረገ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በድንኳኑም በደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎች አደረጉ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አደረጉ፤ Ver Capítulo |