Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 28:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ፈር​ጦ​ች​ንም ከጥሩ ወርቅ ሥራ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 የወርቅ ፈርጦችን አብጅ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ፈርጦችን ከወርቅ ሥራ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ሁለት የወርቅ ፈርጦች ሥራ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13-14 የወርቅም ፈርጦች ሁለትም ድሪዎች ከጥሩ ወርቅ ሥራ፤ እንደ ተጎነጎነም ገመድ አድርግ፤ የተጎነጎኑትንም ድሪዎች በፈርጦቹ ላይ አንጠልጥል።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 28:13
4 Referencias Cruzadas  

በቅ​ርጽ ሠራ​ተኛ ሥራ እንደ ማኅ​ተም ቅርጽ አድ​ር​ገህ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ስሞች በሁ​ለት ድን​ጋ​ዮች ቅረጽ፤ በወ​ር​ቅም ፈርጥ አድ​ርግ።


ሁለት ቋዶ​ች​ንም ከጥሩ ወርቅ እንደ ተጐ​ነ​ጐነ ገመድ አድ​ር​ገህ ሥራ፤ የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ት​ንም ቋዶች በፈ​ር​ጦቹ ላይ አን​ጠ​ል​ጥል።


ሁለ​ትም የወ​ርቅ ፈር​ጦች፥ ሁለ​ትም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች ሠሩ፤ ሁለ​ቱ​ንም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለቱ ወገን አደ​ረጉ።


ልብሰ እን​ግ​ድ​ዓ​ውን ብልህ ሠራ​ተኛ እን​ደ​ሚ​ሠራ፥ እንደ ልብሰ መት​ከፉ አሠ​ራር ከወ​ር​ቅና ከሰ​ማ​ያዊ፥ ከሐ​ም​ራ​ዊም፥ ከቀ​ይም ግምጃ፥ ከተ​ፈ​ት​ለም ከጥሩ በፍታ አደ​ረጉ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos