ዘፀአት 28:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ፈርጦችን ከወርቅ ሥራ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የወርቅ ፈርጦችን አብጅ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሁለት የወርቅ ፈርጦች ሥራ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፈርጦችንም ከጥሩ ወርቅ ሥራ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13-14 የወርቅም ፈርጦች ሁለትም ድሪዎች ከጥሩ ወርቅ ሥራ፤ እንደ ተጎነጎነም ገመድ አድርግ፤ የተጎነጎኑትንም ድሪዎች በፈርጦቹ ላይ አንጠልጥል። Ver Capítulo |