Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 9:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እርሱም ከብዙ ሰዎች ጋር ቃል ኪዳን ለአንድ ሱባዔ ያጸናል፤ በሱባዔውም እኩሌታ መሥዋዕቱንና ቍርባኑን ያስቀራል፤ በቤተ መቅደስም የጥፋት ርኵሰት ይሆናል፤ እስከ ዘመኑም ፍጻሜ የጥፋት መጨረሻ ይሆናል።” Ver Capítulo |