Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 10:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በፋርስ ንጉሥ በቂሮስ በሦስተኛው ዓመተ መንግሥት ብልጣሶር ለተባለው ለዳንኤል ነገር ተገለጠለት፤ ነገሩም እውነት ነበረ፤ ታላቅ ኀይልና ማስተዋልም በራእዩ ውስጥ ተሰጠው። Ver Capítulo |