Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 9:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከስድሳ ሁለት ሱባዔ በኋላም መሢሕ ይገደላል፤ በእርሱም ዘንድ ፍትሕ የለም፤ ከሚመጣውም አለቃ ጋር ከተማዪቱንና መቅደሱን ያጠፋል፤ ፍጻሜውም በጎርፍ ይሆናል፤ እስከ መጨረሻም ድረስ ጦርነት ይሆናል፤ ጥፋትም ተቀጥሮአል። Ver Capítulo |