2 ዜና መዋዕል 9:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ለሰሎሞንም ፈረሶች ከግብፅና ከየሀገሩ ሁሉ ይመጡለት ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የሰሎሞን ፈረሶች የመጡት ከግብጽና ከሌሎች አገሮች ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ለሰሎሞንም ፈረሶች ከግብጽና ከየአገሩ ሁሉ ያመጡለት ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ሰሎሞን ከግብጽና ከሌሎች አገሮች ሁሉ ፈረሶችን ያስመጣ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ለሰሎሞንም ፈረሶችን ከግብጽና ከየአገሩ ሁሉ ያመጡለት ነበር። Ver Capítulo |