2 ዜና መዋዕል 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አንድዋንም ኵሬ፥ በበታችዋም ያሉትን ዐሥራ ሁለት በሬዎች ሠራ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ገንዳውና ከሥሩ ያሉትን ዐሥራ ሁለት ኰርማዎች፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንዲሁም አንዱንም ኩሬ፥ በበታቹም የሚሆኑትን ዐሥራ ሁለት በሬዎች አበጀ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 አንዱንም ኵሬ፥ በበታቹም የሚሆኑትን ዐሥራ ሁለት በሬዎች ሠራ። Ver Capítulo |