1 ነገሥት 21:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ሰዎቹም የደግ ምልክት አደረጉትና ቃሉን ከአፉ ተቀብለው፥ “ወንድምህ ወልደ አዴር አለ” አሉት። እርሱም፥ “ሂዱና አምጡት” አለ። ወልደ አዴርም ወደ እርሱ መጣ፤ በሰረገላውም ላይ አስቀመጠው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ሰዎቹም የደግ ምልክት አደረጉትና ቃሉን ከአፉ ተቀብለው፦ ወንድምህ ወልደ አዴር አለ አሉት። እርሱም፦ ሂዱ፥ አምጡት አለ። ወልደ አዴርም ወደ እርሱ ወጣ፥ በሰረገላውም ላይ አስቀመጠው። Ver Capítulo |