Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ሰሐ​ራ​ይ​ምም ሚስ​ቶ​ቹን ሑሴ​ም​ንና በዕ​ራን ከሰ​ደደ በኋላ በሞ​ዓብ ሜዳ ልጆ​ችን ወለደ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ሸሐራይም ሚስቶቹን ሑሺምንና በዕራን ከፈታ በኋላ በሞዓብ ምድር ወንዶች ልጆች ወለደ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ሸሐራይምም ሚስቶቹን ሑሺምንና በዕራን እንዲሄዱ ካሰናበተ በኋላ በሞዓብ ሜዳ ልጆች ወለደ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8-9 ሻሐራም፥ ሑሺምና ባዕራ ተብለው የሚጠሩትን ሁለት ሚስቶቹን ፈታ፤ ዘግየት ብሎም በሞአብ አገር ሲኖር ሖዴሽ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት አግብቶ ሰባት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ዮባብ፥ ጺብያ፥ ሜሻ፥ ማልካም፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ሸሐራይምም ሚስቶቹን ሑሺምንና በዕራን ከሰደደ በኋላ በሞዓብ ሜዳ ልጆች ወለደ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 8:8
4 Referencias Cruzadas  

አብ​ር​ሃ​ምም ለቁ​ባ​ቶቹ ልጆች ሀብ​ትን ሰጣ​ቸው፤ እር​ሱም ገና በሕ​ይ​ወቱ ሳለ ከልጁ ከይ​ስ​ሐቅ ለይቶ ወደ ምሥ​ራቅ ሀገር ሰደ​ዳ​ቸው።


ናዕ​ማን፥ አኪያ፥ ጌራ፥ እነ​ር​ሱም ተማ​ረኩ። ዖዛ​ንና አሂ​ሑ​ድን ወለደ።


ከሚ​ስቱ ከሖ​ዲሽ ዮባ​ብን፥ ዲብ​ያን፥ ማሴን፥ ማል​ካ​ምን፤


እንዲህም ሆነ፥ መሳፍንት ይፈርዱ በነበረ ጊዜ በአገሩ ላይ ራብ ሆነ። አንድ ሰውም ከሚስቱና ከሁለቱ ልጆቹ ጋር በሞዓብ ምድር ሊቀመጥ ከቤተ ልሔም ይሁዳ ተነሥቶ ሄደ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos