1 ዜና መዋዕል 8:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሸሐራይምም ሚስቶቹን ሑሺምንና በዕራን እንዲሄዱ ካሰናበተ በኋላ በሞዓብ ሜዳ ልጆች ወለደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሸሐራይም ሚስቶቹን ሑሺምንና በዕራን ከፈታ በኋላ በሞዓብ ምድር ወንዶች ልጆች ወለደ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8-9 ሻሐራም፥ ሑሺምና ባዕራ ተብለው የሚጠሩትን ሁለት ሚስቶቹን ፈታ፤ ዘግየት ብሎም በሞአብ አገር ሲኖር ሖዴሽ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት አግብቶ ሰባት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ዮባብ፥ ጺብያ፥ ሜሻ፥ ማልካም፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሰሐራይምም ሚስቶቹን ሑሴምንና በዕራን ከሰደደ በኋላ በሞዓብ ሜዳ ልጆችን ወለደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሸሐራይምም ሚስቶቹን ሑሺምንና በዕራን ከሰደደ በኋላ በሞዓብ ሜዳ ልጆች ወለደ። Ver Capítulo |