Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ዮሐ​ና​ንም ዓዛ​ር​ያ​ስን ወለደ፤ እር​ሱም ሰሎ​ሞን በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በሠ​ራው ቤት ካህን ነበረ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ዮሐናን ዓዛርያስን ወለደ፤ እርሱም ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ባሠራው ቤተ መቅደስ በክህነት ያገለገለ ነበር፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ዮሐናንም ዓዛርያስን ወለደ፤ እርሱም ሰሎሞን በኢየሩሳሌም በሠራው ቤት በክህነት ያገለግል ነበረ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ዮሐና ዓዛርያስን ወለደ፤ አዛርያስ ንጉሥ ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ባሠራው ቤተ መቅደስ በክህነት ያገለግል የነበረ ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ዮሐናንም ዓዛርያስን ወለደ፤ እርሱም ሰሎሞን በኢየሩሳሌም በሠራው ቤት ካህን ነበረ፤

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 6:10
6 Referencias Cruzadas  

የነ​በ​ሩ​ትም አለ​ቆች እነ​ዚህ ናቸው፥ የሳ​ዶቅ ልጅ ካህኑ ዓዛ​ር​ያስ፤


አኪ​ማ​ኦ​ስም ዓዛ​ር​ያን ወለደ፤ አዛ​ር​ያም ዮሐ​ና​ንን ወለደ፤


ሰሎ​ሞ​ንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለአ​ባቱ ለዳ​ዊት በተ​ገ​ለ​ጠ​በት በአ​ሞ​ሪያ ተራራ ዳዊት ባዘ​ጋ​ጀው ስፍራ በኢ​ያ​ቡ​ሳ​ዊው በኦ​ርና አው​ድማ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት መሥ​ራት ጀመረ።


በቤ​ቱም ፊት የነ​በ​ረው ወለል ርዝ​መቱ እንደ ቤቱ ወርድ ሃያ ክንድ፥ ቁመ​ቱም መቶ ሃያ ክንድ ነበረ፤ ውስ​ጡ​ንም በጥሩ ወርቅ ለበ​ጠው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos