| 1 ዜና መዋዕል 6:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አኪማኦስም ዓዛርያን ወለደ፤ አዛርያም ዮሐናንን ወለደ፤Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሳዶቅ አኪማአስን ወለደ፤ አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ ዓዛርያስ ዮሐናንን ወለደ፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አኪማአስም ዓዛርያስን ወለደ፤ ዓዛርያስም ዮሐናንን ወለደ፤Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 አሒማዓጽ አዛርያስን ወለደ፤ ዓዛርያስም ዮሐናን ወለደ፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አኪማአስም ዓዛርያስን ወለደ፤ ዓዛርያስም ዮሐናንን ወለደ፤Ver Capítulo |