Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 2:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 አዛ​ር​ያ​ስም ኬሌ​ስን ወለደ፤ ኬሌ​ስም ኤል​ዓ​ሳን ወለደ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 ዓዛርያስ ኬሌስን ወለደ፤ ኬሌስ ኤልዓሣን ወለደ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 ዓዛርያስም ኬሌስን ወለደ፤ ኬሌስም ኤል-ዓሣን ወለደ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 ሔሌጽ፥ ኤልዓሳ፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ዓዛርያስም ኬሌስን ወለደ፤ ኬሌስም ኤልዓሣን ወለደ፤

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 2:39
3 Referencias Cruzadas  

ዖቤ​ድም ኢያ​ሁን ወለደ፤ ኢያ​ሁም አዛ​ር​ያ​ስን ወለደ፤


ኤል​ዓ​ሳም ሲስ​ማ​ኤ​ልን ወለደ፤ ሲስ​ማ​ኤ​ልም ሱላ​ምን ወለደ፤


ኤር​ም​ያ​ስም የይ​ሁዳ ንጉሥ ሴዴ​ቅ​ያስ ወደ ባቢ​ሎን ንጉሥ ወደ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ወደ ባቢ​ሎን በላ​ካ​ቸው በሳ​ፋን ልጅ በኤ​ል​ዓ​ሣና በኬ​ል​ቅ​ያስ ልጅ በገ​ማ​ርያ እጅ ደብ​ዳ​ቤ​ውን እን​ዲህ ሲል ላከው፦


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos