መዝሙር 88:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እግዚአብሔር ሆይ፤ ለምን ታርቀኛለህ? ፊትህንስ ከእኔ ለምን ትሰውራለህ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አቤቱ፥ እኔ ግን ወደ አንተ ጮኽሁ፥ በጥዋት ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትደርሳለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እግዚአብሔር ሆይ! ለምን ትጥለኛለህ? ፊትህንስ ከእኔ ለምን ትሰውራለህ? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የዙፋንህ መሠረት ፍትሕና ርትዕ ነው፤ ምሕረትና እውነት በፊትህ ይሄዳሉ። Ver Capítulo |