መዝሙር 34:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ኀጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል፤ ጻድቃንን የሚጠሉ ይፈረድባቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ክፋት ክፉ ሰዎችን ይገድላል፤ ደጋግ ሰዎችን የሚጠሉ ሁሉ ይቀጣሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 አፋቸውንም በእኔ ላይ አላቀቁ፤ እሰይ፥ እሰይ፥ በዐይናችን አየነው ይላሉ። Ver Capítulo |