መዝሙር 34:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ዐጥንቶቹን ሁሉ ይጠብቃል፤ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ ጌታ ግን ከሁሉ ያድናቸዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እግዚአብሔር አጥንቶቹን ስለሚጠብቅ ከእነርሱ አንዱ እንኳ አይሰበርም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለእኔስ ሰላምን ይናገሩኛልና፥ በግርፋትም ያጠፉኝ ዘንድ ይመክራሉ። Ver Capítulo |