መዝሙር 124:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጐርፍ ባጥለቀለቀን፣ ፈረሰኛው ውሃ ባሰጠመን፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ወራጅ ውኃ ባለፈ ነበር፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ጐርፍ በወሰደን፥ ውሃም በሸፈነን ነበር፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤቱ፥ ለቸሮች፥ ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ። Ver Capítulo |