መዝሙር 118:29 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ፍቅሩም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ጌታን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ቸር ስለ ሆነና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የዐመፃን መንገድ ከእኔ አርቅ፥ በሕግህም ይቅር በለኝ፤ Ver Capítulo |