መዝሙር 106:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከዚህ በኋላ የተስፋ ቃሉን አመኑ፤ በዝማሬም አመሰገኑት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በዚያን ጊዜ በቃሉ አመኑ፥ ምስጋናውንም ዘመሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከዚህ በኋላ በተስፋ ቃሉ አመኑ፤ የምስጋናም መዝሙር ዘመሩለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልባቸው በመከራ ደከመ፤ ታመሙ የሚረዳቸውንም አጡ። Ver Capítulo |