መዝሙር 106:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ባላንጦቻቸውን ውሃ ዋጣቸው፤ ከእነርሱም አንድ አልተረፈም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ያሳደዱአቸውንም ውኃ ዋጣቸው፥ ከእነርሱም አንድ አልቀረም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ጠላቶቻቸውን ግን ውሃው አሰጠማቸው፤ ከእነርሱ አንድ እንኳ በሕይወት የቀረ አልነበረም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእግዚአብሔርን ቃል ስለ አማረሩ፥ የልዑልንም ምክር ስለ አስቈጡ፥ Ver Capítulo |