መዝሙር 106:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከዚህ በኋላ በተስፋ ቃሉ አመኑ፤ የምስጋናም መዝሙር ዘመሩለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከዚህ በኋላ የተስፋ ቃሉን አመኑ፤ በዝማሬም አመሰገኑት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በዚያን ጊዜ በቃሉ አመኑ፥ ምስጋናውንም ዘመሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ልባቸው በመከራ ደከመ፤ ታመሙ የሚረዳቸውንም አጡ። Ver Capítulo |