ምሳሌ 7:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ቤቷ ወደ ሲኦል የሚወስድ፣ ወደ ሞት ማደሪያም የሚያወርድ ጐዳና ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ቤትዋ የሲኦል መንገድ ነው፥ ወደ ሞት ማደርያዎች የሚወርድ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ወደ እርስዋ ቤት የሚወስደው መንገድ ወደ ሞትና ወደ መቃብር የሚያወርድ ጐዳና ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ቤቷ ወደ ሞት ጓዳ የሚያወርድ የሲኦል መንገድ ነው። Ver Capítulo |