ምሳሌ 7:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ልባችሁን ወደ መንገዷ አታዘንብሉ፤ ወደ ስሕተት ጐዳናዋም አትግቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል በጎዳናዋ አትሳት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እንደዚህ ዐይነትዋ ሴት ልብህን እንድትማርክ አታድርጋት፤ የእርስዋንም መንገድ በመከተል አትሳሳት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል፤ በጎዳናዋ አትሳት። Ver Capítulo |