ምሳሌ 31:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “ስለ ራሳቸው መናገር ለማይችሉት፣ ለችግረኞችም ሁሉ መብት ተሟገት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ስለ ዲዳው ተናገር፥ ተስፋ ስለሌላቸውም ሁሉ ተፋረድ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ልጄ ሆይ! ስለ ራሳቸው ችግር መናገር ለማይችሉ ሰዎች አንተ ተናገርላቸው፤ ፍርድ አጥተው ለተጨነቁ ሰዎች መብታቸውን አስከብርላቸው፤ Ver Capítulo |