Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ምሳሌ 31:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 “ልጄ ሆይ! ስለ ራሳቸው ችግር መናገር ለማይችሉ ሰዎች አንተ ተናገርላቸው፤ ፍርድ አጥተው ለተጨነቁ ሰዎች መብታቸውን አስከብርላቸው፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 “ስለ ራሳቸው መናገር ለማይችሉት፣ ለችግረኞችም ሁሉ መብት ተሟገት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ስለ ዲዳው ተናገር፥ ተስፋ ስለሌላቸውም ሁሉ ተፋረድ።

Ver Capítulo Copiar




ምሳሌ 31:8
18 Referencias Cruzadas  

እኔ ግን የሳፋን ልጅ አሒቃም ይከላከልልኝ ስለ ነበር ይገድሉኝ ዘንድ ለሕዝቡ ተላልፌ አልተሰጠሁም።


“በሕጋችን መሠረት አንድ ሰው የክስ መልስ አስቀድሞ ሳይሰማለትና ምን እንዳደረገ ሳይታወቅ ይፈረድበታልን?” አላቸው።


የእስረኞች መቃተት ወደ አንተ እንዲደርስ አድርግ፤ ሞት የተፈረደባቸውንም በታላቁ ኀይልህ አድናቸው።


ዮናታንም ለአባቱ ለሳኦል “ስለምን ይሞታል? ምንስ አደረገ?” ሲል መለሰ።


ማስተዋል የጐደለው ሰው ጥበብን መገንዘብ አይችልም፤ ሰዎች ቁም ነገር ባለው ጉዳይ ላይ ሲወያዩ እርሱ የሚያቀርበው አስተያየት የለም።


ሲነጋገሩ የነበሩ የሕዝብ መሪዎችም እኔን ሲያዩ እጆቻቸውን በአፋቸው ላይ አድርገው ጸጥ ይሉ ነበር።


እግዚአብሔር በሰማያዊው ጉባኤ አማልክት ሁሉ በተሰበሰቡ ጊዜ፥ በመካከላቸው ተገኝቶ ፍርድ ይሰጣል፦


ደግ ሰው ስለ ድኾች መብት ይቈረቈራል፤ ክፉ ሰው ግን ለእንደዚህ ዐይነቱ ነገር ግድ አይኖረውም።


እነርሱ ድኽነታቸውንና ሥቃያቸውን እንዲረሱ ይጠጡ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios