ምሳሌ 25:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በንጉሥ ፊት ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ፤ በታላላቆች መካከል መገኘትም አይመርህ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በንጉሥ ፊት አትመካ፥ በታላላቆችም ስፍራ አትቁም፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በንጉሥ ፊት በምትቆምበት ጊዜ ዝነኛ ለመሆን አትሞክር፤ ወደ ታላላቅ ሰዎችም ደረጃ ከፍ ለማለት አትፈልግ። Ver Capítulo |